ስነ-ህይወታዊ ፈጠራዎች ለዘላቂ መፍትሄ ጥሁር ባዮቴክ የተለያዩ ስነ-ህይወታዊ መፍትሄዎች(Biosolution) በመጠቀም በግብርና፣በኢንደስትሪዎች፣በአካባቢ ጥበቃ እና በሌሎች ዘርፎች ላይ ለሚገጥሙን ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት መጥተናል።በምናቀርባቸዉ ምርቶች እና አገልግሎቶች ለአካባቢ እና ለማህበረሰቡ ቀጣይነት ያለዉ መፍትሄዎችን እንሰጣለን። አሁን ይዘዙ ምርምርና ፈጠራ የተረጋገጠ ኦርጋኒክ ትልቅ ቁጠባ ጥራት በብዛት የሚሸጡ ምርቶች ምስክርነት ሂሩት አለማየሁ እባላለሁ ከሁለት አመታት በፊት በቂ የሆነ ምርትን ለማግኘት እቸገር ነበር። ከዓመት ዓመትም ምርቴ እየቀነሰ እየመጣ እና የማወጣው የማዳበሪያና ጸረ ተባይ ወጪ እየጭመረ ይባስ ብሎ የአፈሩ ሁኔታ አሳሳቢ የሆነበት ጊዜ ነበር። በነዚህ ሁለት ዓመታት የጥሁር ባዮቴክን ማዳበሪያ መጠቀም ከጀመርኩ ጀምሮ ምርቴ ጨምሯል።በዚህ ዓመት በፊት ከማገኘው በ6 ኩንታል ምርቴ የጨመረ ሲሆን ለማዳብሪያም ያወጣሁት ወጪም ከበፊቱ በጣም ያነሰ እና ተመጣጣኝ ነው። በተጨማሪም አፈሩም መሻሻልን አሳይቷል። ስሜ አቶ ሙሉጌታ ዘውዴ ይባላል የ እርሻ መሬቴ ከዚህ በፊት እንደሚሰጠው ምርት እየሰጠ አልነበረም። ምክኛቱም የኬሚካል ማዳበሪያውን ላለፉት አመታት አብዝቼ መጠቀሜ ነበር። የ አፈሩም ለምነት ከ ቀን ወደ ቀን በእጅጉ እየቀንሰ ነበር። አሁን ግን የ ጥሁር ባዮቴክን ማዳበሪያ እና የሰጡኝን ክትትል በመጠቀም በፊት ከማገኘው ምርት የተሻለ ምርት አጊንቻለሁ እንዲሁም ከዚህ በፊት ለ ግብርና ግብዓቶች የማወጣውን ወጪ በ ሶስት እጥፍ ቀንሶልኛል። በዚህም በጣም ደስ ተሰኝቻለሁ ባገኘሁት ለውጥ ለጓደኞቼም እንዲጠቀሙት አድርጊያለሁ። ወደፊት የሚለቀቁ ምርቶች Farm Fresh FruitsUt sollicitudin quam vel purus tempus, vel eleifend felis varius. Fresh VegetablesAliquam porta justo nibh, id laoreet sapien sodales vitae justo. Organic LegumePhasellus sed urna mattis, viverra libero sed, aliquam est. አጋሮች